Nu Equb modernizes Ethiopia's traditional equb system with technology, providing fast, transparent, secure, and accessible digital savings services. We help you achieve your financial goals with confidence.
Nu Equb የኢትዮጵያን ባህላዊ የዕቁብ ባህል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማዘመን ፈጣን፣ ግልጽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ተደራሽ የዲጂታል ቁጠባ አገልግሎት የሚያቀርብ የፋይናንስ መድረክ ነው። የፋይናንስ ግቦችዎን በመተማመን እንዲያሳኩ እንረዳዎታለን።
Total Savings
ጠቅላላ ቁጠባ
Active Members
ንቁ አባላት
Equb Groups
የዕቁብ ቡድኖች
Nu Equb is an Ethiopian FinTech company that modernizes the traditional equb system with technology, providing better, transparent, secure, and easy savings solutions for individuals, families, businesses, and communities.
Nu Equb ባህላዊውን የዕቁብ ሥርዓት በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ በማጎልበት ለግለሰቦች፣ ለቤተሰቦች፣ ለድርጅቶች እና ለማህበረሰቦች የተሻለ፣ ግልጽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀላል የቁጠባ መፍትሄ የሚያቀርብ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ (FinTech) ኩባንያ ነው።
Modernizing traditional equb systems with technology while preserving community values and trust.
ባህላዊ የዕቁብ ሥርዓትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማዘመን የማህበረሰብ እሴቶችን እና መተማመንን እንጠብቃለን።
Advanced security standards protect your data and payments. Every transaction is transparent and verified.
የላቀ የደህንነት መመዘኛዎች መረጃዎችዎን እና ክፍያዎችዎን ይጠብቃሉ። እያንዳንዱ ግብይት ግልጽ እና የተረጋገጠ ነው።
Join, contribute, and receive payments anytime, anywhere. No physical meetings or cash handling needed.
በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ ይቀላቀሉ፣ ያበረክቱ እና ክፍያዎችን ይቀበሉ። የአካል ስብሰባዎች እና የጥሬ ገንዘብ አያያዝ አያስፈልግም።
Building a community of trusted equb members who support each other's financial goals and aspirations.
የእርስ በርስ የፋይናንስ ግቦችን እና ምኞቶችን የሚደጋገፉ የታመኑ የዕቁብ አባላትን ማህበረሰብ እየገነባን ነው።
Start your digital equb journey in four simple steps በአራት ቀላል ደረጃዎች ዲጂታል ዕቁብ ይጀምሩ
Visit our website and join digital equbs anytime, anywhere. ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ እና በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ ዲጂታል ዕቁቦችን ይቀላቀሉ።
Find and join an equb that matches your goals and lifestyle. ከግቦችዎ እና ከአኗኗር ዘይቤዎ ጋር የሚስማማውን ዕቁብ ይፈልጉ እና ይቀላቀሉ።
Securely pay your equb contributions through your preferred payment method. የዕቁብ ክፍያዎችዎን በሚመርጡት የክፍያ መንገድ በደህንነት ይክፈሉ።
Achieve your financial goals without extra costs. ያለ ተጨማሪ ወጪ አስቸኳይ ፍላጎቶችዎን ያሟሉ።
Fast, accessible, transparent and reliable equb services ፈጣን፣ ተደራሽ፣ ግልጽ እና አስተማማኝ የዕቁብ አገልግሎቶች
Join open equb groups for everyone. Save daily, weekly, or monthly and receive your equb funds securely at the scheduled time. ለሁሉም ክፍት በሆኑ የዕቁብ ቡድኖች ይቀላቀሉ። በየቀኑ፣ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ በመቆጠብ የፋይናንስ ግቦችዎን ያጠናክሩ፤ የዕቁብ ገንዘብዎንም በተወሰነው ጊዜ በአስተማማኝ ሁኔታ ይቀበሉ።
Learn More የበለጠ ይወቁGet valuable assets like TVs, refrigerators, washing machines, motorcycles, furniture, and construction materials through affordable equb payments. ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ማጠቢያ ማሽን፣ ሞተር ሳይክል፣ የቤት እቃዎች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች እና ሌሎች ውድ ንብረቶችን በተመጣጣኝ የዕቁብ ክፍያ ሥርዓት ያግኙ።
Learn More የበለጠ ይወቁA modern savings solution designed for businesses and their employees, enhancing financial capability and workplace confidence. ለድርጅቶች እና ለሰራተኞቻቸው የተዘጋጀ ዘመናዊ የቁጠባ መፍትሄ። የሰራተኞችን የፋይናንስ አቅም በማሳደግ የስራ ቦታ መተማመንን፣ ትብብርን እና ምርታማነትን ያጠናክራል።
Learn More የበለጠ ይወቁCreate your own equb group with family, friends, neighbors, or colleagues. Manage all contributions and payments digitally with transparency and security. ከቤተሰብ፣ ከጓደኞች፣ ከጎረቤቶች ወይም ከሥራ ባልደረቦች ጋር የራስዎን የዕቁብ ቡድን ይፍጠሩ። ሁሉንም መዋጮዎች፣ ክፍያዎች እና መረጃዎች በዲጂታል ሥርዓት በግልጽነት እና በደህንነት ያስተዳድሩ።
Learn More የበለጠ ይወቁContribute any amount that fits your budget. ከአቅምዎ ጋር የሚስማማውን ማንኛውንም መጠን መዋጮ ማድረግ ይችላሉ።
Various payment methods suitable for every equb participant. ለእያንዳንዱ የእቁብ ተሳታፊ ተስማሚ የሆኑ የተለያዩ የክፍያ መንገዶች።
Advanced security protects your data and payments. የላቀ የደህንነት ስርዓት መረጃዎን እና ክፍያዎችዎን ይጠብቃል።
Fast, professional, and reliable customer support. ፈጣን፣ ሙያዊ እና አስተማማኝ የደንበኞች ድጋፍ ያግኙ።
Join the equbs starting today on our digital equb mobile app and achieve your goals. ዛሬ ሰኞ ህዳር 15 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ያቀዱትን ያሳኩ።
Read More የበለጠ ያንብቡJoin our multi-option digital equb from anywhere with ease! ሳይጉላሉ ካሉበት ሆነው ባለብዙ አማራጭ የሆነውን የዲጂታል ዕቁብ ይቀላቀሉ!
Read More የበለጠ ያንብቡJoin the equbs starting today on our digital equb mobile app and achieve your goals. ዛሬ ሰኞ ህዳር 01 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ያቀዱትን ያሳኩ።
Read More የበለጠ ያንብቡJoin thousands of Ethiopians using modern, transparent, reliable, and secure digital equb services to turn your financial dreams into reality. ከሺዎች የኢትዮጵያ ዜጎች ጋር በመቀላቀል በዘመናዊ፣ ግልጽ፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ በተጠበቀ የዲጂታል ዕቁብ አገልግሎት የፋይናንስ ህልሞችዎን ወደ እውነት ይቀይሩ።