Ethiopia's Modern Equb System የኢትዮጵያ ዘመናዊ የዕቁብ ሥርዓት

"Together We Save, Together We Grow!" "በአንድነት እንቆጥባለን፤ በአንድነት እናድጋለን!"

Nu Equb modernizes Ethiopia's traditional equb system with technology, providing fast, transparent, secure, and accessible digital savings services. We help you achieve your financial goals with confidence.

Nu Equb የኢትዮጵያን ባህላዊ የዕቁብ ባህል በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማዘመን ፈጣን፣ ግልጽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ተደራሽ የዲጂታል ቁጠባ አገልግሎት የሚያቀርብ የፋይናንስ መድረክ ነው። የፋይናንስ ግቦችዎን በመተማመን እንዲያሳኩ እንረዳዎታለን።

2.4M+

Total Savings

ጠቅላላ ቁጠባ

1,280+

Active Members

ንቁ አባላት

340+

Equb Groups

የዕቁብ ቡድኖች

🌟 Premium Equbፕሪሚየም ዕቁብ

Activeንቁ
12,500 ETB
Monthly contribution • 12 members ወርሃዊ መዋጮ • 12 አባላት
8 of 12 rounds completed ከ12 ዙሮች 8ቱ ተጠናቀዋል 67%
+8
12 membersአባላት

Why Choose Nu Equb? ለምን Nu Equb እንመርጣለን?

Nu Equb is an Ethiopian FinTech company that modernizes the traditional equb system with technology, providing better, transparent, secure, and easy savings solutions for individuals, families, businesses, and communities.

Nu Equb ባህላዊውን የዕቁብ ሥርዓት በዘመናዊ ዲጂታል ቴክኖሎጂ በማጎልበት ለግለሰቦች፣ ለቤተሰቦች፣ ለድርጅቶች እና ለማህበረሰቦች የተሻለ፣ ግልጽ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀላል የቁጠባ መፍትሄ የሚያቀርብ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ (FinTech) ኩባንያ ነው።

Ethiopian Heritage የኢትዮጵያ ባህል

Modernizing traditional equb systems with technology while preserving community values and trust.

ባህላዊ የዕቁብ ሥርዓትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማዘመን የማህበረሰብ እሴቶችን እና መተማመንን እንጠብቃለን።

Secure & Safe ደህንነቱ የተጠበቀ

Advanced security standards protect your data and payments. Every transaction is transparent and verified.

የላቀ የደህንነት መመዘኛዎች መረጃዎችዎን እና ክፍያዎችዎን ይጠብቃሉ። እያንዳንዱ ግብይት ግልጽ እና የተረጋገጠ ነው።

Digital Convenience ዲጂታል ምቾት

Join, contribute, and receive payments anytime, anywhere. No physical meetings or cash handling needed.

በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ ይቀላቀሉ፣ ያበረክቱ እና ክፍያዎችን ይቀበሉ። የአካል ስብሰባዎች እና የጥሬ ገንዘብ አያያዝ አያስፈልግም።

Community First ማህበረሰብ ቀዳሚ

Building a community of trusted equb members who support each other's financial goals and aspirations.

የእርስ በርስ የፋይናንስ ግቦችን እና ምኞቶችን የሚደጋገፉ የታመኑ የዕቁብ አባላትን ማህበረሰብ እየገነባን ነው።

2018 Founded ተመሠረተ
2.4M+ Total Savings ጠቅላላ ቁጠባ
1,280+ Active Members ንቁ አባላት
340+ Equb Groups የዕቁብ ቡድኖች

Save Together, Win Together አብረን እንቆጥባለን፣ አብረን እናሸንፋለን

Start your digital equb journey in four simple steps በአራት ቀላል ደረጃዎች ዲጂታል ዕቁብ ይጀምሩ

1

Visit & Register ይጎብኙ እና ይመዝገቡ

Visit our website and join digital equbs anytime, anywhere. ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ እና በማንኛውም ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ ዲጂታል ዕቁቦችን ይቀላቀሉ።

2

Choose an Equb ዕቁብ ይምረጡ

Find and join an equb that matches your goals and lifestyle. ከግቦችዎ እና ከአኗኗር ዘይቤዎ ጋር የሚስማማውን ዕቁብ ይፈልጉ እና ይቀላቀሉ።

3

Contribute Easily በቀላሉ ያበረክቱ

Securely pay your equb contributions through your preferred payment method. የዕቁብ ክፍያዎችዎን በሚመርጡት የክፍያ መንገድ በደህንነት ይክፈሉ።

4

Win & Grow ያሸንፉ

Achieve your financial goals without extra costs. ያለ ተጨማሪ ወጪ አስቸኳይ ፍላጎቶችዎን ያሟሉ።

Fast, Accessible, Transparent & Reliable ፈጣን፣ ተደራሽ፣ ግልጽ እና አስተማማኝ

Fast, accessible, transparent and reliable equb services ፈጣን፣ ተደራሽ፣ ግልጽ እና አስተማማኝ የዕቁብ አገልግሎቶች

Popular Equb ታዋቂ ዕቁብ

Join open equb groups for everyone. Save daily, weekly, or monthly and receive your equb funds securely at the scheduled time. ለሁሉም ክፍት በሆኑ የዕቁብ ቡድኖች ይቀላቀሉ። በየቀኑ፣ በየሳምንቱ ወይም በየወሩ በመቆጠብ የፋይናንስ ግቦችዎን ያጠናክሩ፤ የዕቁብ ገንዘብዎንም በተወሰነው ጊዜ በአስተማማኝ ሁኔታ ይቀበሉ።

Learn More የበለጠ ይወቁ

Item Equb የእቃ ዕቁብ

Get valuable assets like TVs, refrigerators, washing machines, motorcycles, furniture, and construction materials through affordable equb payments. ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ማጠቢያ ማሽን፣ ሞተር ሳይክል፣ የቤት እቃዎች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች እና ሌሎች ውድ ንብረቶችን በተመጣጣኝ የዕቁብ ክፍያ ሥርዓት ያግኙ።

Learn More የበለጠ ይወቁ

Corporate Equb የድርጅት ዕቁብ

A modern savings solution designed for businesses and their employees, enhancing financial capability and workplace confidence. ለድርጅቶች እና ለሰራተኞቻቸው የተዘጋጀ ዘመናዊ የቁጠባ መፍትሄ። የሰራተኞችን የፋይናንስ አቅም በማሳደግ የስራ ቦታ መተማመንን፣ ትብብርን እና ምርታማነትን ያጠናክራል።

Learn More የበለጠ ይወቁ

Private Group Equb የግል ቡድን ዕቁብ

Create your own equb group with family, friends, neighbors, or colleagues. Manage all contributions and payments digitally with transparency and security. ከቤተሰብ፣ ከጓደኞች፣ ከጎረቤቶች ወይም ከሥራ ባልደረቦች ጋር የራስዎን የዕቁብ ቡድን ይፍጠሩ። ሁሉንም መዋጮዎች፣ ክፍያዎች እና መረጃዎች በዲጂታል ሥርዓት በግልጽነት እና በደህንነት ያስተዳድሩ።

Learn More የበለጠ ይወቁ

Reliable, Easy to Use, Transparent, Fast & Secure አስተማማኝ፣ ቀላል ለመጠቀም፣ ግልጽ፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ

Flexible Contributions የተለያዩ የመዋጮ መጠኖች

Contribute any amount that fits your budget. ከአቅምዎ ጋር የሚስማማውን ማንኛውንም መጠን መዋጮ ማድረግ ይችላሉ።

Multiple Payment Options ብዙ የክፍያ አማራጮች

Various payment methods suitable for every equb participant. ለእያንዳንዱ የእቁብ ተሳታፊ ተስማሚ የሆኑ የተለያዩ የክፍያ መንገዶች።

Secure Platform የተጠበቀ መድረክ

Advanced security protects your data and payments. የላቀ የደህንነት ስርዓት መረጃዎን እና ክፍያዎችዎን ይጠብቃል።

24/7 Support ፈጣን እና ድጋፍ የሚሰጥ አገልግሎት

Fast, professional, and reliable customer support. ፈጣን፣ ሙያዊ እና አስተማማኝ የደንበኞች ድጋፍ ያግኙ።

Stay Updated ይዘምኑ

Mon Nov 24 2025

Start Today, Succeed Tomorrow! ካልጀመሩት አይሳካም!

Join the equbs starting today on our digital equb mobile app and achieve your goals. ዛሬ ሰኞ ህዳር 15 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ያቀዱትን ያሳኩ።

Read More የበለጠ ያንብቡ
Fri Nov 14 2025

Digital Equb Made Simple! በዲጂታል ዕቁብ ቀላል ነው!

Join our multi-option digital equb from anywhere with ease! ሳይጉላሉ ካሉበት ሆነው ባለብዙ አማራጭ የሆነውን የዲጂታል ዕቁብ ይቀላቀሉ!

Read More የበለጠ ያንብቡ
Mon Nov 10 2025

Start Your Equb, Achieve Your Goals! ዕቁብ ይጀምሩ ያቀዱትን ያሳኩ!

Join the equbs starting today on our digital equb mobile app and achieve your goals. ዛሬ ሰኞ ህዳር 01 ቀን 2018 በዲጂታል ዕቁብ ሞባይል መተግበሪያችን ላይ የሚጀመሩ ዕቁቦችን አሁኑኑ በመቀላቀል ያቀዱትን ያሳኩ።

Read More የበለጠ ያንብቡ

Trusted Partners የታመኑ አጋሮቻችን

Ethio Telecom

Partner

Safaricom

Partner

Awash Bank

Partner

Telebirr

Partner

CBE Birr

Partner

Start Your Financial Freedom Today! ዛሬውኑ የፋይናንስ ነፃነትዎን ይጀምሩ!

Join thousands of Ethiopians using modern, transparent, reliable, and secure digital equb services to turn your financial dreams into reality. ከሺዎች የኢትዮጵያ ዜጎች ጋር በመቀላቀል በዘመናዊ፣ ግልጽ፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ በተጠበቀ የዲጂታል ዕቁብ አገልግሎት የፋይናንስ ህልሞችዎን ወደ እውነት ይቀይሩ።